ተቃዋሚዎች ሥጋት ቢጫናቸውም በኢትዮጵያ ሰባተኛ ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ እየወሰኑ ነው
02 December 2025

ተቃዋሚዎች ሥጋት ቢጫናቸውም በኢትዮጵያ ሰባተኛ ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ እየወሰኑ ነው

DW | Amharic - News

About
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በምርጫ ቦርድ ላለመሰረዝ በሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ለመሳተፍ ቢወስንም የሚወዳደረው በአዲስ አበባ እና “ጥቂት አካባቢዎች ብቻ” ይሆናል። ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ ቢሳተፍም “አጃቢ” መሆን አይፈልግም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የጊዜ ሰሌዳ ከጸደቀ ከስድስት ወራት በኋላ ድምጽ ይሰጣል።