በዓለማችን እያደገ የሄደው የጦር መሣሪያ ምርት ፣ ንግድና ስጋቱ
02 December 2025

በዓለማችን እያደገ የሄደው የጦር መሣሪያ ምርት ፣ ንግድና ስጋቱ

DW | Amharic - News

About
የጀርመን ኩባንያዎች በጦር መሣሪያ ሽያጩ ስኬታማዎቹ ናቸው። በ2024 የጀርመን የጦር መሣሪያ ሽያጭ ገቢ በ36 በመቶ ጨምሯል። SIPRI እንደሚለው የጀርመን የጦር መሣሪያ ሽያጭ ገቢ ያደገው ሀገሪቱ ለዩክሬን በወታደራዊ እርዳታ የሰጠቻቸውን የጦር መሣሪያዎች ለመተካትና የጦር መሣሪያ ክምችቷንም ለማሳደግ ጦር ኃይሉ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ነው።