አሜሪካ ሰሞኑን በተገን ጠያቂዎች ላይ ያሳለፈቻቸው ውሳኔዎች  አንድምታ
02 December 2025

አሜሪካ ሰሞኑን በተገን ጠያቂዎች ላይ ያሳለፈቻቸው ውሳኔዎች አንድምታ

DW | Amharic - News

About
የአሜሪካ የዜግነት እና የስደተኞች አገልግሎት ለሁሉም የተገን ጥያቄ ውሳኔ መስጠት ማቆሙን ሰሞኑን አስታውቋል።ርምጃው አንድ አፍጋናዊ በዋሽንግተን ዲሲ በብሔራዊ ዘብ አባላት ላይ ተኩስ መክፈቱን ተለትሎ ነው።ከዚህ ውሳኔ ቀደም ብሎ ትራምፕ ከሦስተኛው ዓለም ሀገራት ወደ አሜሪካን የሚሰደዱ ሰዎች በሙሉ በሙሉ እንደሚያስቆሙ ገልፀው ነበር።