የተፈጠርነው የራሱ የእግዚአብሔር ለመሆን ነው፣ ኤፌሶን 1:5; የሉቃስ ወንጌል 20:38
27 November 2021

የተፈጠርነው የራሱ የእግዚአብሔር ለመሆን ነው፣ ኤፌሶን 1:5; የሉቃስ ወንጌል 20:38

Voice of Truth and Life

About
የአንድ አማኝ ዕድገት ትልቅ ከፍታ እኔ የጌታ ነኝ ማለት መቻሉ ነው፣ የተፈጠርነው የእግዚአብሔር ለመሆን እንደሆነ ሲገባን የመከራና የችግሮች መደራረብ ከክርስቶስ ፍቅር እየነጠሉን ሳይሆን የእርሱ መሆናችንን እያስረገጡልን ነው የሚሄዱት፣ እግዚአብሔርም ከጥንት ከመጀመሪያው የእርሱ ስላደረገን ባለቀቅነው ማንነታችን ወይም የእርሱ ሆንን ባልተገኘንበት የእርሱ ሆነን እስክንገለጥ ወደ እርሱ የሚይስጠጋንን የህይወት ማዕበልና ወጀብ ይፈቅዳል፣