About
ፀሎት አንዱ የአማኝ የህይወት ክፍል ነው:: ሰለዚህ ዘወትር የምንከውነውና የምንኖረው ነው:: ፀሎት በአግዚአብሔር ፊት ቀርበን ከእርሱ ጋር የምንነጋገርበት ለእርሱ የለንንም ወዳጅነት የምንገልጥበትና ከእርሱ ዘንድ ምክርና መመሪያ የምንቀበልበት ነው::
መቼና ለምን እንፀልይ? እንዴትና ሰለምን እእፀልይ? ለሚሉትና ለሌሎችም ጥያቄዎች የተብራራ መልስ በዚህ ትምህርት እናገኛለን::
መቼና ለምን እንፀልይ? እንዴትና ሰለምን እእፀልይ? ለሚሉትና ለሌሎችም ጥያቄዎች የተብራራ መልስ በዚህ ትምህርት እናገኛለን::