ነቅቶ ጌታን መጠበቅ የዮሐንስ ራእይ 22:16-17
20 October 2021

ነቅቶ ጌታን መጠበቅ የዮሐንስ ራእይ 22:16-17

Voice of Truth and Life

About
ጌታ ተመልሶ እንደሚመጣ በብዙ የመጽሐፍ ቅድስ ክፍሎች እንደተናገረን ሁሉ ተዘጋጅተን እንድንጠብቀውም መክሮናል:: መንፈሱና ሙሽራው ና ይላሉ ምክንያቱም የሁሉ ጥያቄ መልስ ያለው ዳግም በመምጣቱ ውስጥ ነውና፣ ያቀን በድንገት እንደሌባ ይመጣልና ነቅተን በንፅህና እንጠባበቅ::