መንፈሳዊ ውጊያ
31 May 2021

መንፈሳዊ ውጊያ

Voice of Truth and Life

About
በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከክፉው ወጥመድ ከጨለማው ያመለጠ አማኝ መግባትና መውጣቱ ደግሞም ሁለንተናው በጌታ ጥበቃ ውስጥ ይሆናል:: ይሁን እንጂ ጠላት ዝም ብሎ አይቀመጥምና ውጊያ አለበት:: ውጊያውም መንፈሳዊ ውጊያ ነው::
የአማኝ ህይወት ከሁሉ አስቀድሞ ትህትናን የተሞላ ደግሞም ራሱን ዝቅ ያደረገና ራሱነ የሚገዛ ሊሆን አንደሚገባና አንዲሁም ለመንፈሳዊ ውጊያ ሊኖረን የሚገባውን ዝግጅትና በዚህ በተሸነፈው አለም እለት እለት በአሸናፊነት እንዴት ልንመላለስ አንደምንችል በዚህ መልዕክት በስፋት ተዘርሯል::