እግዚአብሔር ለጊዜውና ለሰአቱ ያስነሳው ዮሴፍ ኦሪት ዘፍጥረት 41:25-33
14 November 2021

እግዚአብሔር ለጊዜውና ለሰአቱ ያስነሳው ዮሴፍ ኦሪት ዘፍጥረት 41:25-33

Voice of Truth and Life

About
እግዚአብሔር ብቻውን አምላክ እንደሆነና እውነተኛ አምላክ መሆኑ እንዲታወቅ ስለሚፈልግ ክብሩን በተለያዩ ስዎች ገልጧል፣ ዮሴፍም ከነዚህ ስዎች መካከል አንዱ ሲሆን ዛሬም እግዚአብሔር እንደ ዮሴፍ ራዕይን የተሸከሙ ሰዎች አሉት፣ ይህንን ራዕይ የተሸከሙ ሰዎች በተለያየ እንቆቅልሽ ውስጥ ያልፋሉ፣ ጌታ ስሙን ለማስከበር አንዳንዴ የራሱ የሆኑትን እንደንዚህ አይነት ሰዎችን በመከራ እንዲያልፉ ይፈቅዳል ግን በመከራቸው ክብሩ ይገለጣል፣