29 May 2021
ጥያቄ እና መልስ ክፍል 45
የዛሬ ጥያቄዎች1. ቤተ ክርስትያንን ሊከፍል ሊለያይ የሚመ’ጣ የወንጌል ትምህርት ወደ ቤተ ክርስትያን ሲመጣ የአንድነት እና የህብረት መሰረት ሆነን መቆም የምንችለው እንዴት ነው?2. ሰው እግዚአብሔርን እያወቀ መከተል የሚችለው እንዴት ነው? ሳያውቅ ከመከተል ኪሳራስ ለመውጣት ምን ማድረግ አለበት?3. በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነውንና ያልሆነውን ስለት አውቀን መመለስ የለብንም ወይ?4. እጊዚአብሔር አብረውን እንዲቆሙ የሰጠንን ሰዎች ማንነታቸውን አካሄዳቸውን ማወቅ አለብን ወይ?5. በልማድ በምናደርገውና በእምነት በምናደርገው መካከል ያለውን ግንኙነት ብታብራራልን?6. የምናደርገው ነገር ከእግዚአብሔር ነው እያልን ወደ ብርሃን...