Skip to content
Opens in a new window
ዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር
19 October 2026

ዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር

አውስትራሊያ ስትገለጥ

About
አንድ አነስተኛ ቡድን በእርግጥ የክፍለ ከተማ ውሳኔን ማስለወጥ ይችላል? ጁሊ የማኅበረሰቧ ቤተ መጽሐፍት ሊዘጋ መሆኑን ስትሰማ፤ ከቀዬዋ ነዋሪዎች ጋር ልትታደግ ዘመቻቸውን ተቀላቀለች። ታሪኳ ፊርማዎችን በማሰባሰብ፣ የማኅበረሰብ ስብሰባዎች በመሳተፍ፣ የክፍለ ከተማ ተመራጮችን በማነጋገርና ምርጫንም በማካሔድ እንደምን በአውስትራሊያ ዲሞክራሲ ተሳታፊ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይቃኛል።

አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገበር እውነተኛ ታሪኮችን ነቅሶ፤ አውስትራሊያ ውስጥ መንግሥት እንደምን እንደሚሠራ፣ ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚሻሻሉ፣ እንደምን አተያዮን ማጋራት እንደሚችሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥዎ የSBS ፖድካስት ነው። ተከታትይ ክፍለ ዝግጅቶችንና አጭር ክፍለ ዝግጅቶችን በ60 ቋንቋዎች አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር ዋነኛ ገፅ ላይ አግኝተው ያድምጡ።