Skip to content
Opens in a new window
Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - በአውስትራሊያ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ዋጋቸውን ያስመልሳሉን? | የነዳጅ ጉዳይ
09 June 2026

Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - በአውስትራሊያ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ዋጋቸውን ያስመልሳሉን? | የነዳጅ ጉዳይ

አውስትራሊያ ስትገለጥ

About
Electric vehicles are becoming more common on Australian roads as fuel prices remain unstable and more drivers look for cheaper ways to travel. Here's what you need to know if you are thinking about making the switch. - በአውስትራሊያ የነዳጅ ዋጋ አሁንም መረጋጋትን አላሳየም። በርካታ ሰዎችም የጉዞ ወጪያቸውን የሚቀንሱበትን አማራጭ እያፈላለጉ ነው። የኤሌክትሪክ መኪናዎች (EVs) በአውስትራሊያ መንገዶች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ በዝተው ይታያሉ። ወደ ኤሌክትሪክ መኪና ለመዞር ካሰቡ፤ ሊያውቁ የሚገባዎትን እነሆን።