About
Learn English for talking about losing your job. Practise ways to explain workplace changes and sympathetic responses to someone who has had bad news. - ከሥራ መሰናበትን አስመልክተው ለመናገር እንግሊዝኛን ይማሩ። የሥራ ቦታ ለውጦችን እንዴት ማብራራት እንደሚቻል እና መጥፎ ዜና ለገጠመው ሰው ርኅራኄ የተመላበት ምላሽ አሰጣጥን ይለማመዱ።
Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here.
- ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ፤ የቀሰሙትንም ዕውቀት በዕንቆቅልሻችን እዚህ ይፈትኑ።
Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here.
- ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ፤ የቀሰሙትንም ዕውቀት በዕንቆቅልሻችን እዚህ ይፈትኑ።