የእግዚአብሔር ስጦታ
ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት። ዮሐ.4፡10
ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት። ዮሐ.4፡10
ዮሐንስ ምእራፍ 4፡10
ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
ሮሜ ምእራፍ 5
5 በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
6 ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
7 ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
8 ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
ከመናኛው ወደ እውነተኛው የሚለው ትምህርት ጌታችንና መድኃኒታችን በገሊላ ቃና ሰርግ ተገኝቶ ውሀውን ወደ ወይን ጠጅ የለወጠበትን ምልክት ከሕይወታችን አንጻር የምንመለከትበት ነው።
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ በሉቃስ ወንጌል አስራ አምስት ላይ ካስተማረባቸው ምሳሌዎች አንዱ በሆነው አባቱን ትቶ በጠፋው ልጅ ሕይወት ላይ የቀረበ ትምህርት።
ወደ አባቴ እሄዳለሁ
በመምህር ጸጋ።
ጌታችንና መድኃኒታችን አምላካችንም ኢየሱስ ክርስቶስ የብርቱዎች አምላክ ብቻ ሳይሆን ቅዱስ ጴጥሮስን የመሰለ ፈሪ በጸጋው ደግፎ ሐዋርያ ያደረገ ጌታ መሆኑ በፍርሃት ገመድ ለታሰርን ሁሉ ትልቅ መጽናኛ ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ኃጢአት ራሱን በመስቀል ላይ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ የተፈጸሙት አስገራሚ ነገሮች እነዚህ ነበሩ።
ማቴ.26:39-54