Zeno FM logo
  • Home
  • Explore
  • Religious
  • Music
  • News
  • Podcasts
  • Bible
  • By Genre
  • By Location
  • By Language
  • Download app
  • Log in
  • Sign up
የኢትዮጵያ መልክ
የኢትዮጵያ መልክ

የኢትዮጵያ መልክ

Taem Radio ጣዕም ሬድዮ

PhilosophySociety & CulturePlaces & TravelHistoryAmharic

የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ፣ የቱሪዝም ሥፍራዎች፣ እሴቶች፣ ባህሎች እና ታላላቅ ሰዎች፤ እንዲሁም ባህላዊ ክንዋኔዎች፣ ሀገር በቀል የእርቅ ሥርአቶች፣ በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ያጎላሉ፣ ያሳያሉ ያላቸውን በሙሉ በዚህ ዝግጅት እንዳሣለን፡፡

Website
አይጠየፍ - ደሴ
15 April 2024

አይጠየፍ - ደሴ

ከጥንታዊ የጥበብ እና የታሪክ ሀብቶቿ ውስጥ በጀሜ ተራራ ላይ ተንጣሎ ስለሚታየው ስለንጉስ ሚካኤል ቤተመንግስት እና የግብር አዳራሽ (አይጠየፍ) ልንነግራችሁ ደሴ ላይ ነን
አፊኒ / ሰማችሁ ወይ?
12 April 2024

አፊኒ / ሰማችሁ ወይ?

ሰማችሁ ወይ? አፊኒ የሚለው የሲዳማ የግጭት አፈታት ሥርዓት የአማርኛ ፍቺ ነው“እንኳን ሰው እና እግር እና እግር እንኳን ይጋጫል” ይባል የለም? ታዲያ የሲዳማ አባቶች እንካችሁ ያሉንን የግጭት መፍቻ ቁልፍ ብንነግራችሁስ?