ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ባዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" በ ‘ድልድይ’ ልዩ መሰናዶው ፤ “እናት አይደለሁ? አገር አይደለሁ?” በሚል ጠያቂ ገዢ ሃሳብ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ “በተለይ አስራ አንደኛው” እና “ወድቆ የተገኘ ሐገር” የተሰኙ ውብ መጻሕፍት ከሰጠችን ጸሐፊ ይፍቱስራ ምትኩ ጋር አብሯችሁ ያመሻሉ። ጠርሲዳ ከበደ እናንተን ታስተናግዳለች። ።