ምዕራፍ ፫ - "እኛ..."
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ሒዱ፤ መጣን!"
ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ - "ማንነት ከነቃ" - 6
ክፍል ፲፯- "ማሕበራዊ 'ሚዲያ' እና የሰብዕና ንቃቃቶቻችን" - 2
በሚል ገዢ ሃሳብ ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ከዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ ጋር አብረዋችሁ ይቆያሉ።