Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download app
Log in
Sign up
Team Endod
Endod Plus እንዶድ+
Self-Help
Alternative Health
Kids & Family
Literature
Religion & Spirituality
Society & Culture
Philosophy
Spirituality
Amharic
እንዶድ በእድገት፣ በተሞክሮ እና በአበርክቶት ሚዛን "ከ'ኛው ለ'ኛው!" ወደ ህይወት የበለጠ የሚያቀርቡን ሸጋ ጥያቄዎች የተሰተሩበት የራድዮ መሰናዶ ነው!
Website
Episodes
83
11 October 2023
ሒዱ፤ መጣን ፲፯- "ማሕበራዊ 'ሚዲያ' እና የሰብዕና ንቃቃቶቻችን" - 2
ምዕራፍ ፫ - "እኛ..." ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ሒዱ፤ መጣን!" ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ - "ማንነት ከነቃ" - 6ክፍል ፲፯- "ማሕበራዊ 'ሚዲያ' እና የሰብዕና ንቃቃቶቻችን" - 2በሚል ገዢ ሃሳብ ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ከዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ ጋር አብረዋችሁ ይቆያሉ።
2 h 0 min
10 October 2023
"ሒዱ፤ መጣን!" ፲፮ - "ማሕበራዊ 'ሚዲያ' እና የሰብዕና ንቃቃቶቻችን"...
ምዕራፍ ፫ - "እኛ..." ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ሒዱ፤ መጣን!" ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ - "ማንነት ከነቃ..." ክፍል ፲፮ - "ማሕበራዊ 'ሚዲያ' እና የሰብዕና ንቃቃቶቻችን"... በሚል ገዢ ሃሳብ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ እና ጥላሁን አበበ (ወለላው) አብረዋችሁ ያመሻሉ። በዕለቱ መሰናዶ ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ደግሞ "የሳምንቱ ጨዋታ" በሚል እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ማህበራዊ እና የማህበራዊ ሚዲያ ትዝብቶቹን ከሸጋ ምክረ-ሃሳብ ጋር በማዋሃድ በዩቲዩብ እና በቴሌቪዥን በማቅረብ የሚታወቀው ሰመረ ባርያው ካሣዬ በቀጥታ የስልክ መስመር ውይይት ይቀላቀለናል ...
2 h 0 min
09 October 2023
"...ሒዱ፤ መጣን!" ፲፭: "በመንደሩ ለተከሰተ ሀዘን ቴፖቻችንን ያለብሱ የነበሩ ዳንቴሎቻችን የት ናቸው?”
ምዕራፍ ፫ - "እኛ..." ተከታታይ መሰናዶ ፩- "...ሒዱ፤ መጣን!" ንዑስ ክፍል ፫: "ማንነት ከነቃ ..."ክፍል ፲፭: "በመንደሩ ለተከሰተ ሀዘን ቴፖቻችንን ያለብሱ የነበሩ ዳንቴሎቻችን የት ናቸው?” ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ያዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ "ማንነት ከነቃ..." አራተኛ ክፍል ("...ሒዱ፤ መጣን!" - ክፍል ፲፭) "በመንደሩ ለተከሰተ ሀዘን ቴፖቻችንን ያለብሱ የነበሩ ዳንቴሎቻችን የት ናቸው?” በሚል ገዢ ሃሳብ ከባልደረባችን መኮንን ሞገሴ ጋር አብረዋችሁ ይቆያሉ።
2 h 0 min
03 October 2023
"ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፬ - "ኢስላም፤ መውሊድ፤ ሰብዕና"
'ኢስላም፤ መውሊድ፤ ሰብዕና"... በሚል ገዢ ሃሳብ የሪልያንስ አፍሪካ ኃላፊነቱ የተ የግል ማህበር፣ የሆራይዘን ሚዲያ ግሩኘ፣ የአዲስ ምዕራፍ መፅሔት እና የአዲስ ምዕራፍ ፎረም ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ እንዲሁም "የክብር ለሀገሬ ዓሊሞች እና ብርሃን እየቀበሩ በጨለማ መኖር!" ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና ዳይሬክተር ከሆነው ዑስማን መሐመድ ሐምዛ ጋር አብረዋችሁ ያመሻሉ።
1 h 57 min
02 October 2023
"...ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፫: "ከክፋት ደግነት...፤ በ 'ፍርንዱስ' መነጽር
ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ያዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ "ማንነት ከነቃ..." ቀዳሚ ክፍል ("...ሒዱ፤ መጣን!" - ክፍል ፲፫ ) "ከክፋት ደግነት...፤ በ 'ፍርንዱስ' መነጽር በሚል ገዢ ሃሳብ ከገጣሚ ፍሬዘር አድማሱ ጋር አብረዋችሁ ይቆያሉ።
1 h 57 min
01 October 2023
"...ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፪ “ያልፈሩት ሲደርስ፤ የፈሩት ሲከተል...ተስፋም ሲነቃ[ዕ]!
ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ “ያልፈሩት ሲደርስ፤ የፈሩት ሲከተል...ተስፋም ሲነቃ[ዕ]!” በሚል ገዢ ርዕስ አብሯችኹ ይቆያል።
1 h 47 min
30 September 2023
"...ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፩: “እናት አይደለሁ? አገር አይደለሁ?”
ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ባዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" በ ‘ድልድይ’ ልዩ መሰናዶው ፤ “እናት አይደለሁ? አገር አይደለሁ?” በሚል ጠያቂ ገዢ ሃሳብ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ “በተለይ አስራ አንደኛው” እና “ወድቆ የተገኘ ሐገር” የተሰኙ ውብ መጻሕፍት ከሰጠችን ጸሐፊ ይፍቱስራ ምትኩ ጋር አብሯችሁ ያመሻሉ። ጠርሲዳ ከበደ እናንተን ታስተናግዳለች። ።
2 h 2 min
29 September 2023
"ደርግ | አገር| እኛ ፤ 40 | 50 | 60"
“ያነበባችሁትን ሰምተናል፤ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገሥት ስንሆን ስም ብቻ አይደለም፡፡ ቢሆንም በየጊዜው የሚለዋወጠው ነገር ደግሞ ላገር የሚጠቅም ነገር እስካለበት … የኢትዮጵያን ታሪክ ጠብቃችሁ ማልማት ከቻላችሁ የእኛ ታሪክ እዚህ ላይ ያበቃል፤ ካልቻላችሁ የእናንተ ታሪክ ያበቃና የእኛ ይቀጥላል፤ አገራችንንና ሕዝባችንን በምንችለው አገልግለናል፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ እድል የእኛን መወገድ የሚጠይቅ ከሆነ ስራችንን አቁመን ማንኛውንም ነገር ለመቀበል ዝግጁ ነን፤ ‹አሁን ተራው የእኛ ነው› ካላችሁ ኢትዮጵያን ጠብቁ!”ንጉሰ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱት መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም፤ ከ 49 ዓመታት በፊት...
1 h 59 min
29 September 2023
“አሮጌ እና አዲስ ፤ ወረት እና እውነት!”
“አሮጌ እና አዲስ ፤ ወረት እና እውነት!”የእንዶድ የጳጉሜን ልዩ መሰናዶ-2“አሮጌው የተባለውና ከቅጽበት በፊት የነበረው ዓመት - እውነት አሮጌ ነው ወይ…? ሰው መሆንን፣ ማህበረሰብ መሆንን ለምን ማመን ከበደን? ትንሽ የእውነት ቦታ… ትንሽ ያለመሸነጋገል ቦታ… አያስፈልገንም ወይ?”በጳጉሜን አንዱ "ቅፅበት - ቀን - ዓመት ፤ የቱ ነው አዲስ?" መሰናዶ የጀመርነው አብሮ መጠየቃችን ዛሬም ይቀጥላል፤ የዝግጅት ክፍሉ ጥላሁን አበበ (ወለላው)ን እና መኮንን ሞገሴን ለዛሬው የጳጉሜን 4 ልዩ መሰናዶ ወክሏል! ታዲያ ብቻቸውን አይደሉም፣ ብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድሕን በነሐሴ 1989 ዓ.ም በጻፈው “እንኳን አደረሰህ አሉ?”...
2 h 0 min
28 September 2023
"ቅፅበት - ቀን - ዓመት ፤ የቱ ነው አዲስ?
እነሆ የጳጉሜን ልዩ መሰናዶ ከእንዶድ!አብረን እንጠይቅ ዘንድ የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ሳሙኤል ተ/የሱስን እና መኮንን ሞገሴን ወክሏል! ጥያቄውም "ቅፅበት - ቀን - ዓመት ፤ የቱ ነው አዲስ?" የሚል ነው ! በእርግጥስ አዲሱ የትኛው ነው?
1 h 58 min