Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download app
Log in
Sign up
Team Endod
Endod Plus እንዶድ+
Self-Help
Alternative Health
Kids & Family
Literature
Religion & Spirituality
Society & Culture
Philosophy
Spirituality
Amharic
እንዶድ በእድገት፣ በተሞክሮ እና በአበርክቶት ሚዛን "ከ'ኛው ለ'ኛው!" ወደ ህይወት የበለጠ የሚያቀርቡን ሸጋ ጥያቄዎች የተሰተሩበት የራድዮ መሰናዶ ነው!
Website
Episodes
83
02 November 2022
"ሰውነት" ፬ | ሰው እና ተፈጥሮ - 2
ሰውነት በክፍል አራት ጥንቅሩ ከቀደመው ክፍል የቀጥለ ሰው እና ተፈጥሮ መሃል ያለውን ቁርኝት የሚያስቃኝ ሸጋ መሰናዶ አዘጋጅቷል።linktr.ee/shegafuture
1 h 51 min
05 January 2023
"ሰውነት" ፭ | ሰው እና ሰላሙ -1
ሰውነት በክፍል አምስት ጥንቅሩ " ሰው እና ሰላሙ "በሚል ገዢ ሃሳብ የሕግ ባለሙያውን አና የማሕበራዊ ጉዳዮች ኣማካሪ የሆነውን ሱፊያን ሱልጣንን ይዞ ቀርቧል!linktr.ee/shegafuture
1 h 50 min
07 January 2023
"ሰውነት" ፮ | ሰው እና ሰላሙ -2
ሰውነት በክፍል ስድስት ጥንቅሩ " ሰው እና ሰላሙ "-2 በሚል ገዢ ሃሳብ ተወዳጁን ደራሲ፣ ገጣሚ እና ዜማ ደራሲ ዓለማየሁ ደመቀን ይዞ በመኮንን ሞገሴ አጋፋሪነት ያደረገው ሸጋ ቆይታ ይዞ ቀርቧል!linktr.ee/shegafuture
2 h 1 min
07 January 2023
"ሰውነት" ፯ | ሰው እና ሰላሙ -3
"ሰው እና ሰላሙ!"- ክፍል ፫ የማርኬቲንግ ባለሙያውን እና ዘለግ ላሉ ዓመታት በተለያዩ የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት በማስተማር ላይ ያለውን መቅደላ መኩሪያን ታዛዥዎ መቅደላ መኩሪያ ይዞ ይቀርባል።
2 h 10 min
09 January 2023
'ሰውነት' ፰ ፡ የማጠቃለያ ዝግጅት
"ሰው ምንድር ነው?" ብለን ጀምረን፣ "አካል፣ ዓዕምሮ፣ ነፍስ" ብለን ለጥቀን ፣ ሰው እና ሰላሙ ብለን በሶስት በሾረብናቸው ተከታታይ ክፍሎች ወደ እናንተ ደርሰን ዛሬ ደግሞ ልንጠቅልለው በዚህ መሰናዶ መጥተናል። አንዳች ረብ ያለው ነገር እንደማታጡበት በማመን ታደምጡት ዘንድ ጋበዝናችሁ!linktr.ee/shegafuture
2 h 22 min
02 February 2023
ይቅርባይነት 01
ተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን፤ በእንዶድ መሰናዶ "ይቅርባይነት " በተሰኘ ርዕስ የተዘጋጀው ተከታታይ መሰናዶ ቀዳሚ ክፍል ተጋበዙልን!linktrf.ee/shegafuture
1 h 45 min
02 February 2023
ይቅርባይነት 02
በሕይወት መንገድ ፍንክች እንዳንል የተያዝን የሚመስለን ስንቶቻችን ነን? ስንቶቻችንስ ይሆን ከራሳችን እስር ቤት መፈታት አቅቶን በፍርግርጉ አጮልቀን ነገን የምናይ? ክራሳችን እስር ቤት መፈታት የምንሻ ከሆነ ቀድመን ልናዳብረው የሚገባ ባሕርይ ይቅር ባይነት ነው። የዛሬው መሰናዶ በተፍታታ መልኩ ይህን ያስደምጠናል።linktr.ee/shegafuture
2 h 24 min
03 February 2023
ይቅርባይነት 03
ይቅር በማለት ብቻ በርካታ የጤና ጥቅሞችን መቀዳጀት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያው ይህን መሰናዶ በማድመጥ ብዙ ያተርፋሉ።linktr.ee/shegafuture
1 h 52 min
04 February 2023
ይቅርባይነት 04
በዛሬው የእንዶድ ስርጭት “ይቅር የማለት፡ትሩፋቶች!” የተሰኘ መሶናዶ መኮንን ሞገሴ እና ሐረገውይን ድረስ ይጠብቋችኋል።linktr.ee/shegafuture
1 h 25 min
05 February 2023
ይቅርባይነት 05
በዛሬው የእንዶድ ስርጭትም “ይቅር ባይነት፤ በኪነጥበባችን መነፅር” የተሰኘ መሶናዶ ዳዊት አርዓያ እና አበባው ፍሰሃ ይጠብቋችኋል።linktr.ee/shegafuture
1 h 42 min