About the station
ይህ ምን ይሻላል ሬዲዮ ጣብያ ነው ዘውትር ቅዳሜ በዋሽንግተን ዲሲ ስዓት አቆጣጠር ከ ቀኑ 1:00 PM ጀምሮ እሰከ 2:00 PMእና ከ 3:00 እሰከ 3:30 PM በ WUST 11 20 AM ከ አጥናፍ ሚዲያ ጋር በመተባበር ዝግ ጁቱን ያቀርባል ምንይሻላል የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳይ በማንሳት ይተነትናል እንግዶችን ይጋብዛል የመፍትሄ ሀሳብም ይጠቁማል ከ WUST 11 20 AM በተጨማሪም በ ተለያዩ ሚዲያዎች ላይ እንገኛለን በፌሰ ቡክ እና በዮቱብ ፐሮግራሙ ይተላለፋል ኢየሱሰ ጌታ ነው !!!