20 January 2021
የእግዚአብሔርን ፀጋ መረዳት
አማኝ ሊኖረው ከሚገባው መረዳት አንዱና ዋነኛው ነገር የተቀበለውን ፀጋ ነው:: ይህ ፀጋ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንድንሆን እንድንበቃና እንድናደርግ የተሰጠ ፀጋ ነው::በመንፈሳዊ ህይወት ያለፀጋው ምንም የሆነ የለም ወደሚል በቃል በቻ ሳይሆን ነገር ግን ወደ ህይወት ምስክርነት መምጣት ከሀጢአት ከጠላት ክሰና ከፈተና ይጠብቃል::*** ያለእውቀትና ያለመረዳት በምንሔድበትና በሚጓዝበት ጊዜም መንፈስ ቅዱስ የሚያደርገው ይህንኑ የተሰጠንን ፀጋ በእምነት አይን እንድናይና እንድንረዳም ማድረግ ነው::