DiscoverSearch

This is a podcast made by journalist Rahel Seleshi. It contains collection of literature, odd and funny news, Rahel’s view on life, business, work place and much more. It is an infotainment and personal view that gives a chance of sharing and learning from each other.              

ይህ ፖድካስት በጋዜጠኛ ራሄል ስለሺ የሚዘጋጅ ሲሆን የተለያዩ የስነፅሁፍ ስራዎች ያልተለመዱ አስቂኝ ዜናዎች   እና የራሄል እይታዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡ይህም በስራ ቦታዎቸ ፡በህይወት   ፡በቢዝነስ እና ሌሎችንም ጉዳዮች ይዳስሳል፡፡እያስተማረ የሚያዝናና ሲሆን እርስ በእርስ ልምድ የመለዋወጫ እና የመማማሪያ መድረክ ነው፡፡